We did it!
Beza Sivani raised £452 from 15 supporters
or
Start your own crowdfunding page
Closed 19/10/2018
Weʼve raised £452 to እርዳታ ለሃገሬ ህዝብ!ለወገን ደራሹ ወገን ነው።
- Leeds, UK
- Funded on Friday, 19th October 2018
Don't have time to donate right now?
Story
ዉድ በሊድስና በአቅራቢያ ከተሞች የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች።
በአገራችንሰሞኑን በአዲስ አበባ ዙሪያ በተለይም በቡራዩ አካባቢ በተከሰተዉ ግጭት በርካታ ወገኖቻችን ለሞት ፣ ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል። ከቀያቸዉ እንዲፈናቀሉ ተደርጓል። ይህንንም አስነዋሪና ኢ ሰብአዊ ድርጊት አጥብቀን እናወግዛለን።
በዚሁ ግጭት ሳቢያ በተለይ ከቡራዩ አካባቢ ወደ 18 ሺ የሚጠጉ ወገኖቻችን ህይወታቸዉን ለማትረፍ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎችበተለይ ተጠልለዋል። እነዚህ ወገኖቻችን በከፍተኛ ሁኔታ ምግብ፣ መደኃኒትና እርቃናቸዉን የሚሸፍኑበት አልባሳት ያስፈልጋቸዋል። ህፃናት፣ ሴቶችና አረጋዉያን እርዳታ በአፋጣኝ እንደሚያስፈልጋቸዉ እየተገለፀ ነዉ።
ዉድ በሊድስና አካባቢዉ የምትኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያን እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ እነዚህን ወገኖቻችንን ቀያቸዉ እስኪመለሱ ድረስ ማገገም እንዲችሉ የእርዳታ እገዛ በማድረግ እንታደጋቸዉ።
ይህንን ሁሉም እንደአቅሙ የሚለግሰዉን የገንዘብ እገዛ ለማስተባበር ጊዜያዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። የጊዜያዊ ኮሚቴዉን አስተባባሪ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 07951176865,07535813000 .
ለወገኖቻችን የበኩላችሁን ለምታደርጉ ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን።
የሊዲስ የአዲስ አበባ ዙሪያ ተፈናቃዮች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ።
Updates
0
Updates appear here
Beza Sivani started crowdfunding
Leave a message of support
Supporters
15
Abdi Amdino
Oct 10, 2018
Samson Demissie
Sep 30, 2018
£30.00
Maki ena selam
Sep 23, 2018
Yemedrat Gedeta alben.Melkam sera gemer new
£30.00
Henok Tesema
Sep 22, 2018
£20.00
Anonymous
Sep 22, 2018
£50.00
Anonymous
Sep 21, 2018
Well done!!
£10.00
Hana
Sep 21, 2018
£10.00
What is crowdfunding?
Crowdfunding is a new type of fundraising where you can raise funds for your own personal cause, even if you're not a registered charity.
The page owner is responsible for the distribution of funds raised.
Great people make things happen
Do you know anyone in need or maybe want to help a local community cause?
Create you own page and donʼt let that cause go unfunded!
About Crowdfunding